የፈረንጅ ወራት

የፈረንጅ ወራት

ሰላም ሔኖክ። የፈረንጅ ወራት ስሞች በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ ወራት እንደ ቀየርከው አይቻለሁ፤ ይህ ግን የማይሻል መስሎኛል። ለምሳሌ ታኅሳስና ዲሴምበር የተለያዩ መበቻዎችና ቀኖች አላቸው። ስለዚህ ይህንን እገልብጣለሁ። ያም ሆነ ይህ ትጋበት!

Codex Sinaiticus05:58, 21 July 2010

ሰላም ያገርልጅ። እኔም በነገሩ ላይ እያሰብኩበት ነበር። ካንተ ባላውቅም ነገር ግን የቀኖቹ ቁጥሮች በፈረንጂኛው ስለሆኑ ተጠቃሚውን አያደናግሩትም የሚል መደምደሚያ ላይ ስለደረስኩ ነው ቀኑን ለመቀየር የወሰንኩት። ስለሁሉም አመስግኛለሁ።

Hinstein23:07, 26 July 2010